Welcome Back to School

Welcome Back to School

Welcome Back to School

Welcome Back to School

Welcome Back to School Neway Challenge Academy 

🌟እንኳን ደስ አላችሁ! ደስ አለን!💥

ትምህርት ቤታችን ነዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅንርጫፍ ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም በተካሄደው የስታንዳርድ /የውጭ/ ኢንስፔክሽን ግምገማ መሰረት ደረጃ 3 ከማስመዝገቡም ባሻገር በአመቱ ከተመዘኑ ተቋማት መካከል ከፍተኛ ውጤት በማምጣት 1ኛ ደረጃ በመያዝ ሞዴል ት/ቤት እንዲሆን አስችሎታል፡፡ ይህንንም አመርቂ ውጤት ለእናንተ ውድ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ያጋራን እንደነበር ይታወሳል።
አሁን ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እና በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት በ2015 ዓ.ም በተካሄደ ኢንስፔክሽን ትምህርት ቤታችን ከግል ትምህርት ቤቶች መካከል 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት እውቅና አግኝቷል።
 
🌴ለዚህ አመርቂ ውጤት መገኘት አሰተዋፅኦ የነበራችሁ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ ምስጋና እናቀርባለን።
ከሰላምታ ጋር!
ነዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ

Workers Day at Neway Challenge Main Campus

Workers Day at Neway Challenge Main Campus

Extraordinary Achievement

We want to express our gratitude that our student named Eyuel Mekonnen has won a Math competition held in our country for the first time under the coordination of the Ethio Math Olympiad at the international level. Schools from different parts of the country participated in the competition and Eyuel was the winner, competing with more than 500 students. We are confident that this award will fuel our students' passion for Mathematics. We wish Eyuel the best of luck in his next competition. Congratulations again to Eyuel for this outstanding achievement, his parents as well as the entire school community

Quick Contact

Subscribe for Updates